am_tn/lev/19/29.md

608 B

ሕዝብ በግልሙትና ምድሪቱ በርኩሰት እንዳትሞላ

እዚህ “ሕዝብ” እና “ምድር” የተባሉ ቃላት በዚያ የሚኖሩ ሰዎችን ያመለክታሉ:: አት፤ “ግልሙትናን ወይም ሌሎች ርኩሰቶችን የሚለማመዱ ሰዎች በዚያ ነገር እንደወደቁ ወይም እንደተሞሉ ተደርገው ተገልጸዋል” አት ሰዎች ግልሙትናንና ርኩስ ተግባራትን መለማመድ ጀመሩ( ተመሳሳይ ምትክ አባባሎችንና ዘይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)