am_tn/lev/19/23.md

1.5 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴ መናገሩን ይቀጥላል

ከዚያም ፍሬው ለመብላት የተከለከለ መሆኑን እወቁ ለሶስት ዓመታትም የተከለከለ በመሆኑ አይበላ

እግዚአብሔር መከልከሉን ለማተኮር ደግሞ ይናገራል እናም ለመጀመሪያ ሶስት ዓመታት ፍሬ የሚሰጠውን ዛፍ ይገልጻል አት: “ከዚያም ለመጀመሪያ ሶስት ዓመታት የዛፎች ፍሬ አትብሉ” (ተዛማጅ ንጽጽር ይመልከቱ)

ከዚያም ፍሬው ለመብላት የተከለከለ መሆኑን እወቁ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “እነርሱ የሚያፈሩትን ፍሬ እንዳትበሉ እኔ ከልክያችኋለሁ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

ፍሬው ተከልክሎአችኋል

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ፍሬውን ከልክያችኋለሁ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

አይበላ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “አትብሉ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)