am_tn/lev/19/19.md

489 B

አጠቃላይ መረጃ

ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴ መናገሩን ይቀጥላል

ከሁለት ዓይነት ነገር የተሠራ ልብስ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “አንድ ሰው ከሁለት ዓይነት ነገሮች የሠራው ልብስ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)