am_tn/lev/19/15.md

1.2 KiB

በፍርድ ለማዛባት ምክንያት አትሁኑ

ድርብ አሉታዊ ቃላት ለአትኩሮት ተጠቅመዋል:: ይህ በአዎንታዊ መንገድ ሊገለጽ ይችላል:: አት: “ሁልጊዜ ትክክለኛውን ፍርድ ይስጡ” (See Litotes/ በአሉታዊነት አዎንታዊነትን የመግለጽ አነጋገር ዘይቤ ይመልከቱ)

ለድሃ አታድላ ለባለጠጋ ልዩ አክብሮት አትስጥ

“ድሃ” እና “ባለጠጋ” የተባሉ ቃላት ሁለት ጫፍ የረገጡ አባባሎች ናቸውና ሲጣመሩ “ማንኛውም ሰው” የሚል ትርጉም ይሰጣሉ አነዚህን ጽንሰ ሀሳቦች ግልጽ ለማድረግ ይተርጉሙ:: አት: “ያለውን ገንዘብ ተመልክተህ ለማንኛውም ሰው አታድላ”:: (See Merism/ብዙውን በነጠላ መልቅ የመግለጽ አነጋገር ዘይቤ ይመልከቱ)

ለባልንጀራህ በትክክል ፍረድ

“ለማንኛውም ሰው በትክክለኛነት ፍረድ”

ሐሜት አታንዛ

“ስለሌሎች ሰዎች የሚጐዳውን እውነት ያልሆነውን መልእክቶች አታውራ”