am_tn/lev/19/13.md

732 B

ባልጀራህን አቃጭበርብር ወይም አትቀማውም

እዚህ “ባልጀራ” “ማንኛውም ሰው” ማለት ነው ይህ ትርጉም ግልጽ ሊደረግ ይችላል አት “ባልጀራህን አትጉዳ ወይም አትቀማውም” (ግምታዊ እውቀትና ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)

የሙያተኛውን ደመወዝ ሳትከፍል አታሳድር

ሥራው በቀኑ በተፈጸመ ጊዜ አስሠሪው ለሠራተኛው ወዲያው መክፈል እንዳለበት እግዚአብሔር ያዝዛል የዚህ ዓረፍተ ነገር ሙሉ ትርጉሙ ግልጽ ሊደረግ ይችላል:: (ግምታዊ እውቀትና ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)