am_tn/lev/19/09.md

692 B

የምድራችሁን መከር በምትሰበስቡበት ጊዜ በእርሻችሁ ዳርና ዳር ያለውን አትጨዱ

“እህሎቻችሁን በምትሰበስቡበት ጊዜ በእርሻችሁ ዳርና ዳር ያለውን ሙሉውን አትጨዱ”

ቃርሚያውንም አትልቀሙ

ይህ ሁለተኛ ጊዜ ወደኋላ በመመለስ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሰበሰብ የቀረውን እንደገና መስብሰብን ያመለክታል:: የዚህ ትርጉም ግልጽ ሊደረግ ይችላል:: አት:: ወደኋላ ተመልሰው የቀረውን ሁሉ አይልቀሙ:: (ግምታዊ እውቀትና ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)