am_tn/lev/19/05.md

3.3 KiB
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ

ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴ መናገር ይቀጥላል

ተቀባይነት እንዲያገኝላችሁ አድርጋችሁ አቅርቡ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: ሁኔኛ ትርጉሞች እነሆ 1)እግዚአብሔር መስዋዕቱን የሚያቀርበውን ሰው ይቀበላል አት፤ “ እንዲቀበልህ በሥርዓት መሥዋዕትህን አቅርብ” ወይም 2) እግዚአብሔር የሚያቀርበውን ሰው መሥዋዕት ይቀበላል አት፤ “ መስዋዕትህን እንዲቀበል በሥርዓት አቅርብ” (ግምታዊ እውቀትና ጥልቅ መረጃ እናም ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

ይበላ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ይብሉት” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

ይቃጠል

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ያቃጥሉት” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

ቢበላ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ቢበሉት” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

ተቀባይነት የለውም

የተመደበውን ጊዜ አሳልፎ የቀረበውን መሥዋዕት መብላት መስዋዕቱ የማሸፍነውን በደል መጨመርና እግዚአብሔርን መበደል ነው ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ለመብላት አይቀበሉ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

እያንዳንዱ…የራሱን በደል ይሸከማል

የሰውየው በደል አንድን ግዑዝ ዕቃ ሰው እንደተሸከመ ተደርጐ ተነግሮአል:: እዚህ “በደል” የሚለው ቃል ለዚያ በደሉ የሚሰጠውን ቅጣት ያመለክታል:: አት: ማንኛውም ለራሱ በደል ተጠያቂ ነው ወይም እግዚአብሔር ማንንም ስለኃጢአቱ ይቀጣል:: (ዘይቤያዊ አነጋገር ወይም ተመሳሳይ ትርጉም ያለቸው ምትክ አባባሎች ይመልከቱ)

ያ ሰው ከሕዝቡ ዘንድ ይወገድ

ሰውየው ከማኀበረሰቡ ዘንድ መገለሉ አንድ ቢጣሽ ጨርቅ ከልብስ ወይም ቅርንጫፍ ከዛፍ እንደሚቆረጥ ከሕዝቡ እንደተቆረጠ ተደርጐ ተነግሮአል:: ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: በዘሌዋዊያን 7:2 ይህን አንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ:: አት፤ “ሰውየው በሕዝቡ ዘንድ አይኑር ወይም ይህንን ሰው ከሕዝቡ ይለዩት” (ዘይቤያዊ አገላለጽና ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)