am_tn/lev/19/01.md

431 B

ሰንበታቴን ጠብቁ

“ሰንበታቴን አክብሩ” ወይም “ለአረፍኩት ቀን ክብር ስጡ”

ጥቅም ወደሌላቸው ጣዖታት ዘወር አትበሉ

ጣዖታትን ማምለክ ወደ እነሱ ዘወር እንደማለት ተደርጐ ተገልጾአል:: አት “የማይረቡ ጣዖታትን ማምለክ አትጀምሩ” (ዘይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)