865 B
865 B
አሕዛብ…ሁሉ ረክሰዋልና
ይህ በከነዓን የሚኖሩ ሰዎች ያመለክታል:: “ሕዝብ” ወይም “አሕዛብ” የተባለው ሀሳብ “ሰዎች” በሚለው ግልጽ እንደሚሆን አድርገው ይተርጉሙ:: አት የአሕዛብ ሰዎች በእነዚህ ረክሰዋል:: (Metonymy/ምትክ አቻ ትርጉም ያላቸውን ተመሳሳይ አባባሎችን ይመልከቱ)
ምድሪቱም … ረከሰች
“ሰዎች ምድሪቱን አርክሶአታል”
ምድሪቱ…የሚኖሩባትን ሰዎች ተፋቻቸው
እግዚአብሔር ሕዝቡን ከምድሪቱ በጉልበት ማስወጣቱ ምድሪቱ እንደሰው ሰዎችን እንደተፋች ተደርጐ ተነግሮእል (ዘይቤያዊ አነጋገርና በሰውኛ አገላለጽ ይመልኩቱ)