am_tn/lev/18/09.md

1.1 KiB

ከአባትህ ወይም ከእናትህ ሴት ልጅ ጋር

ይህም አንድ ሰው ከተመሳሳይ ወላጅ ወይም የተለየ አባት ወይም እናት ቢኖራትም ከእህቱ ጋር በግብረ ሥጋ አይገናኝ ማለት ነው

በቤት ያደገች ወይም በውጭ የተወለደች ቢትሆን

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “በቤት ውስጥ ያደገች ወይም ከቤት ውጭ ያለች ቢትሆን” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

የአባትህ ሚስት ለአባትህ ከወለደቻት ሴት ልጅ ጋር ግብረ ሥጋ አትፈጽም

አማራጭ ትርጉሞች እነሆ ፤ (1)ከግማሽ እህትህ ጋር ግብረ ሥጋ አትፈጽም ፤(2)የእንጀራ እህት ጋር እዚህ ያ ሰው ተመሣሣይ አባት ወይ እናት ከሌላት እኀቱ ጋር ማለት ነው፤ወላጆቻቸው በተጋቡ ጊዜ ወንድምና እኀት ሆነዋልና፤