am_tn/lev/17/12.md

588 B

“እኔ” እላለሁ

እዚህ “እኔ” ያህዌን ያመለክታል

ከእናንተ ማንም ደም አይብላ

“ከእናንተ ማንም ደም ያለበትን ሥጋ አይብላ”

ያ ሊበላ ይችላል

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ያ እንዲበሉ እኔ የተናገርሁት” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

ደሙን አፈር ያልብሰው

“ደሙን የአፈር ብናኝ ያልብሰው”