am_tn/lev/17/01.md

712 B
Raw Permalink Blame History

በእግዚአብሔር ማደሪያ ፊት

በታቦቱ ፊት

ያ ሰው ከሕዝቡ ተቆርጦ ይወገድ ወይም ተለይቆ ይጥፋ

ከኀብረተሰቡ የሚገለል ሰው የልብስ ጨርቅ ወይም የዛፍ ቅርንጫፍ እንደሚቆረጥ ከሕዝቡ እንደሚቆረጥ ተደርጐ ተነግሮአል:: ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: በዘሌዋዊያን 7:2 ይህን እንዴት እንደተረጐሙ ይመልኩቱ:: አት፤ “በሕዝቡ ዘንድ ያ ሰው እንዲኖር አይገባም” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)