am_tn/lev/16/25.md

460 B

ያቃጥል

“አሮን ያቅጥል”

የሚለቀቀውን ፍዬል የወሰደው ሰው ልብሱን ይጠብ ሰውነቱንም በውሃ ይታጠብ

የሕዝቡን ኃጢአት የተሸከመውን የሚለቀቀውን ፍዬል ስለነካ ሰውየው ርኩስ ነው

የሚለቀቀው ፍዬል

“ተለቅቆ የሚሄድ ፍዬል” በዘሌዋዊያን 16:8 ይህን እንዴት አንደተረጐሙ ይመልከቱ::