782 B
782 B
በሕይወት ያለውን ፍዬል ያቅርበው
ይህ ፍዬል በዘለዋዊያን 16:1ዐ ላይ የሚለቀቅ ፍዬል ተብሎአል::
በላዩ ላይ ይናዘዝበት
በፍዬሉ ላይ ይናዘዝበት
ኃጢአታቸውን በፍዬሉ ራስ ላይ ያድርግ
እዚህ የአሮን ድርጊቶች ያ ፍዬል የበደላቸውን ቅጣት እንደሚሸከም ዓይነት የሕዝቡን ኃጢአት ወደ ፍዬሉ የማስተላለፍ ምልክት ናቸው:: (ምልክታዊ ድርጊቶችን ይመልከቱ)
ክፋት…. አመጽ…. ኃጢአት
እነዚህ ሁሉ በመሠረቱ ተመሣሣይ ትርጉም አላቸው:: ሕዝቡ የፈጸመውን ማንኛውንም ኃጢአት አሮን ይናዘዛል::