am_tn/lev/16/15.md

1.4 KiB

አጠቃላይ መረጃ

በማስተሠረያ ቀን አሮን ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴ ይናገራል

ደሙን በስርየቱ መክደኛ ላይ እንዲሁም በመክደኛው ትይዩ ይርጭ

አሮን በወይፈኑ ደም እንዳደረገው ሁሉ ደሙን ይርጨው የቀደሙ ሕጐችን በዘሌዋዊያን 16:14 እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ::

ከእስራኤል ሕዝብ ርኩሰታቸው የተነሣ ለቅድስተ ቅዱሳኑ ያስተሠርይለታል

የእስራኤል ኃጢአት ቅድስተ ቅዱሳኑን አርክሶአል

ርኩስ ድርጊቶች…አመጽ …ኃጢአት

እነዚህ ቃላት በመሠረቱ አንድ ናቸው ሰዎች ሁሉ ዓይነት ኃጢአቶች እንደሠሩ አበክረው ያሳያሉ

ርኩስ ድርጊቶች

ሰዎች በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት እንዳይኖር የሚያደርጉ ኃጢአታዊ ድርጊቶች ርኩስ ድርጊቶች ተብለዋል:: (ዘይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)

በርኩሰት ድርጊቶቻቸው መካከል

“ርኩሰት ድርጊቶቻቸው” የሚለው ሀረግ ኃጢአታዊ ድርጊቶችን የሚፈጽሙ ሰዎችን ያመላክታል (See Metonymy/ምትክ ተመሳሳይ አባባሎች ይመልከቱ)