am_tn/lev/16/08.md

671 B

የሚለቀቅ ፍዬል

የሚለቀቀው ፍዬል አሮንም አንድ ሰው ፍዬሉን ወደ ምድረ በዳ እንዲለቅቀው ያደርጋል

ዕጣው የሆነበት ወይም የወደቀበት

ዕጣው የመደበው

ነገር ግን ፍዬሉ በሕይወት በእግዚአብሔር ፊት መቅረብ አለበት

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ነገር ግን አሮን ፍዬሉን በሕይወት በእግዚአብሔር ፊት ማቅረብ አለበት” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)