am_tn/lev/16/03.md

560 B

ስለዚህ እዚህ እንዲህ

“ይህም እንዲህ”

የውስጥ ልብስ ወይም የውስጥ ሱሪ

“ከውጨኛው ልብስ ውስጥ በሰውነት ላይ የሚያርፍ ከበፍታ የተሠራ ልብስ”

መቀነት

“በወገብ ወይም በደረት ዙሪያ የሚታጠቅ ከቀጭን ረጅም ጨርቅ የተሠራ”

መጠምጠሚያ

“ከጨርቅ ክፍልፋዮች የተሠራ ጭንቅላት መሸፈኛ ሻሽ”

ከእስራኤል ማኀበረሰብ

“ከእስራኤል ጉባዔ”