am_tn/lev/15/32.md

416 B

እነዚህ መመሪያዎች ናቸው

እነዚህ መደረግ የሚገባቸው ነገሮች ናቸው::

ርኩስ ያደርገዋል … ርኩስ ሴት

ሌሎች ሰዎች የማይነኩአቸው ሰዎች በአካል ርኩስ ተብለው ተገልጸዋል::

በወር አበባ ላይ ያለች

የወር አበባ የሚፈስሳት ወይም ከማዕጸንዋ ደም የሚፈስሳት