am_tn/lev/15/31.md

822 B

ይህም እስራኤላዊያንን ከሚያረክሱአቸው ነገር የሚትለዩበት ነው::

ሕዝቡን ከሚያረክሰው ነገር ስለመከላከል እግዚአብሔር የሚናገረው ሕዝቡን ከርኩሰት በርቀት እንደመጠበቅ ተገልጾአል:: “ርኩሰት” የተባለው ረቂቅ ስም እንደ “ርኩስ” ሊገለጽ ይችላል:: አት ይህ የእስራኤልን ሕዝብ ከርኩሰት ለመከላከሉበት ነው (ዘይቤያዊ አገላለጽ እና ረቂቅ ስሞች ይመልከቱ)

ርኩስነታቸው

ሌሎች ሰዎች የማይነኩአቸውና ለእግዚአብሔር ዓላማ ተቀባይነት የሌላቸው ሰዎች በአካል ርኩስ ተብሎአል ዘይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ