903 B
903 B
ነገር ግን እርስዋ
እዚህ “እርስዋ” የሚለው የወር አበባ ያላትን ሴት ነው::
ከደምዋ ፍሳሽ ንጹህ ትሆናለች
ከፍሳሽዋ እየተሻላት ያለች ሴት በአካል ንጹህ ተብላለች ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ከደምዋ ፍሳሽ እየተሻላት ያለች” (ዘይቤያዊ አገላለጽ እና ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)
ንጹህ ትሆናለች
ሌሎች ሰዎች መንካት የሚችሉአት ሴት በአካል ንጹህ ተብላለች (ዘይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)::
ይዛ ትቀርባለች
ስለራስዋ ታቀርባለች
የደም ፈሳሽዋ ርኩሰት
ርኩስ የሚያደርጋት የደም ፍሳሽዋ