ልክ እንደወር አበባዋ ጊዜ ቢትሆን
ከመደበኛ የወር አበባዋ ጊዜ ውጪ ከማዕጸንዋ ደም የሚፈስሳት ከሆነ እንደወር አበባዋ ጊዜ ርኩስ ነች ማለት ነው::
እርስዋ ርኩስ ትሆናለች የሚነካትም ማንኛውም ሰው ርኩስ ይሆናል
ሌሎች ሰዎች መንካት የሌለባቸው ሰዎች በአካል ርኩስ ተብለዋል:: (ዘይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)
የምትቀመጥበትም ማንኛውም ነገር ርኩስ ይሆናል::
ሌሎች ሰዎች የማይነኩት ዕቃዎች በአካል ርኩስ ተብለዋል:: (ዘይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)::