am_tn/lev/15/19.md

455 B

ሴት ፈሳሽ ነገር ቢኖርባት …. በወር አበባዊ ጊዜ

ሁለቱም ከሴት ማዕጸን ደም የሚፈስስበትን ጊዜ ያመለክታሉ

መርገምዋ ይቀጥላል

“ንጹህ እንዳልሆነች ይቀጥላል”

ርኩስ ነው

ሌሎች ሰዎች መንካት የሌለባቸው ሰዎችና ዕቃዎች በአካል ርኩስ ተብለዋል:: (ዘይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)