am_tn/lev/15/10.md

1.6 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ቁስልን ለማስወገድ ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴና አሮን መናገር ይቀጥላል

ያ ሰው

የቁስል ፈሳሽ ያለውን ሰው ያመለክታል

ርኩስ ነው

ሌሎች ሰዎች የማይነካው ሰው በአካል ርኩስ ተብሎአል፡፡ (ዜይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)

እስከማታ

“ጸሐይ እስኪጠልቅ”

ፈሳሽ ነገር የሚወጣው የነካው

ፈሳሽ ነገር የሚወጣው ሰው የነካው

የተነካው ሰው

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “ፈሳሽ ነገር በሚወጣው ሰው የተነካው ሰው” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)::

ፈሳሽ ነገር ያለበት ሰው የሚነካውን የሸክላ ዕቃ ይስበሩት

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ፈሳሽ ነገር ያለበት ሰው የሚነካውን ማንኛውንም የሸክላ ዕቃ ይስበሩት” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

የእንጨቱም ዕቃ ሁሉ በውሃ ይታጠብ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “የእንጨቱንም ዕቃ ሁሉ አንድ ሰው በውሃ ይጠበው” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)