am_tn/lev/15/08.md

723 B

ንጹህ የሆነ ሰው

ሌሎች ሰዎች መንካት የሚችሉት ሰው በአካል ንጹህ ተብሎአል፡፡ (ዜይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)

ርኩስ ይሆናል

ሌሎች ሰዎች የማይነካው ሰው በአካል ርኩስ ተብሎአል፡፡ (ዜይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)

ኮርቻ

ኮረቻ በፈረስ ላይ ለመቀመጥ በጀርባው የሚቀመጥ ከቆዳ የተሥራ መቀመጫ ነው

ማንኛውም ኮሪቻ….ርኩስ ይሆናል

መንካት ያልተገባ እግዚአብሔር የተናገረው ማንኛውም ነገር በአካል ርኩስ ተብሎአል ዜይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ