am_tn/lev/15/04.md

526 B

ርኩስ ነው

ሰውየው የተኛበት አልጋ ወይም የተቀመጠበት ማንኛውም ነገር ሌሎች ሰዎች የማይነኩት በአካል ርኩስ ተብሎአል፡፡ (ዜይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)

አልጋውን የሚነካ ማንኛውም ሰው ርኩስ ይሆናል

ሌሎች ሰዎች የማይነካው ሰው በአካል ርኩስ ተብሎአል፡፡ (ዜይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)

እስከማታ

“ጸሐይ እስኪጠልቅ”