am_tn/lev/14/52.md

269 B

ቤቱንም ያንጻው

“ካህኑ በሥርዓቱ መሠረት ቤቱን ያንጻ”

ቤቱም ንጹህ ይሆናል

ሰዎችን ለማኖር የተገባ ቤት በአካል ንጹህ ተብሎአል:: (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)