am_tn/lev/14/49.md

428 B

ዝግባ እንጨት ቀይ ድርና ሂሶጵ

በዘሌዋዊያን 14:4 እነዚህን ቃላት እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ::

የታረደው ወፍ ደም

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “ያረደው ወፍ ደም” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)::