am_tn/lev/14/41.md

1.5 KiB

እርሱ ይፈልጋል

እዚህ እርሱ ካህኑን ያመለክታል

የተበከለው ውስጠኛው የቤቱ ግድግዳ በሙሉ ይፋቅ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “ባለቤቱ የቤቱን ውስጠኛ ግድግዳዎችን ይፍቃል”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)::

የተበከለው ዕቃ ይፋቅ

ይህም ክፉ ደዌ የነካው ዕቃ ማለት ነው ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “እነርሱ የሚፍቁት የተበከለው ዕቃ”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)::

ርኩስ ሥፍራ

ሕዝቡ እንዳይሠፍር ወይም ለእግዚአብሔር ዓላማዎች የማይጠቅም እግዚአብሔር የተናገረው ሥፍራ በአካል ርኩስ ተብሎአል ዜይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ

የተወገዱትም ድንጋዮች

ይህም ክፉ ደዌ የነካው ዕቃ ማለት ነው ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “እነርሱ ያስወገዱአቸው ድንጋዮች”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)::

ሌላ ጭቃ ወስደው ይመርጉ

ድንጋዮችን በአድስ ጭቃ ይሸፍኑ