am_tn/lev/14/21.md

778 B
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መግለጫ

አንድ ሰው ከቆዳ በሽታ ሲነጻ ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴና አሮን ይናገራል፡፡

አቅሙ ካልፈቀደለት

ለመግዛት ገንዘብ ከሌለው

ይወዘወዝ… ለእርሱ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “ካህኑ ለእርሱ… ይወዘውዘው”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)::

የእፍ አንድ አሥረኛ

የእፍ አንድ አሥረኛ 22 ሊትር ነው

ሎግ

አንድ ሎግ .31 ሊትር ነው:: (መጽሐፍ ቅዱሳዊ መለኪያዎችን ይመልከቱ)