am_tn/lev/14/14.md

528 B
Raw Permalink Blame History

የሚነጻው ሰው

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “እርሱ የሚያነጻው ሰው”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)::

ሎግ

አንድ ሎግ .31 ሊትር ነው:: መጽሐፍ ቅዱሳዊ መለኪያዎችን ይመልከቱ

ጥቂት ዘይት በእግዚአብሔር ፊት ይርጭ

በእግዚአብሔር መገኘት ጥቂት ዘይት ይርጭ