am_tn/lev/14/10.md

542 B
Raw Permalink Blame History

እርሱ ያቅርብ

እዚህ “እርሱ” የሚነጻውን ሰው ያመለክታል::

እፍ

አንድ እፍ 22 ሊትር ነው:: መጽሐፍ ቅዱሳዊ መለኪያዎች ይመልከቱ

ሎግ

አንድ ሎግ .31 ሊትር ነው::

የሚነጻው ሰው

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “እርሱ የሚያነጻው ሰው”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)::