am_tn/lev/14/01.md

694 B

አጠቃላይ መግለጫ

አንድ ሰው ከቆዳ በሽታ ሲነጻ ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴና አሮን ይናገራል፡፡

የመንጻቱ ቀን

ሰውየው በሥርዓቱ መሠረት ንጹህ እንደሆነ ካህኑ የሚያሳውቅበት ቀን ያመለክታል

እርሱም ወደ ካህኑ መወሰድ አለበት

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “አንድ ሰው ወደ ካህኑ እንዲወስደው ይገባል”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)::