am_tn/lev/13/56.md

971 B

ዕቃው ከታጠበ በኋላ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “ባለቤቱ ካጠበው በኋላ”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)::

እርሱም በእሳት ያቃጥል

እዚህ እርሱ በተለይ ካህኑን የሚያመለክት አይደለም አንድ ሰው ዕቃውን ማቃጠል አለበት ማለት ነው

ዕቃውን የሚያጥብ ከሆነ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “ባለቤቱ የሚያጥብ በኋላ”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)::

ንጹሕም ይሆናል

ሕዝቡ እንዲነካ የተገባው ማንኛውም ነገር በአካል ንጹህ ተብሎአል:: (ዘይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)