am_tn/lev/13/53.md

1.2 KiB

ይዘዝ

የዕቃው ባለቤቶችን ካህኑ ይዘዝ እዚህ ሕዝቡ የተበከሉ የቤት ዕቃዎችን ምን ማድረግ እንዳለባቸው ካህኑ ይናገራቸዋል

ክፉ ደዌ የተገኘበት ነገር

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “ክፉ ደዌውን ያገኙበት ነገር”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)::

ደዌው ያለበት ነገር ከታጠበ በኋላ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “ዴዌው ያለበትን ነገር ካጠቡ በኋላ”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)::

ርኩስ ነው

ሕዝቡ እንዲነካ ያልተገባው ማንኛውም ነገር በአካል ርኩስ ተብሎአል:: (ዘይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)

እርሱ ዕቃው በእሳት ይቃጥል

እዚህ እርሱ ካህኑን አያመለክትም አንድ ሰው ዕቃውን ያቃጥል ማለት ነው፡፡