am_tn/lev/13/50.md

1.5 KiB

ሰባት ቀናት

“7 ቀናት” (ቁጥሮችን ይመልከቱ)

ሰባተኛ ቀን

“ሰባተኛ ለተራ ቁጥር 7 ነው”፡፡ (ተራ ቁጥሮች ይመልከቱ)

ማንኛውንም ቆዳ የተጠቀመበት ዕቃ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “አንድ ሰው ቆዳን የተጠቀመበቅ ማንኛውም ነገር”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

ጐጂ ደወው ያለበት ማንኛውም ነገር ቢገኝ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “ማንኛውንም ጐጂ ደወው ያለበትን ነገር ቢያገኝ”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

ዕቃው ርኩስ ነው

ሕዝቡ እንዲነካ ያልተገባው ማንኛውም ነገር በአካል ርኩስ ተብሎአል:: (ዘይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)

ይህ በሽታን ሊያስይዝ ይችላል

ክፉ ደወው ዕቃውን የሚነካውን ሰው በሽታ ሊያስይዝ ይችላል

ዕቃው ሙሉ በሙሉ ይቃጠል

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “ዕቃውን ፈጽሞ ያቃጥለው”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)::