1.6 KiB
1.6 KiB
አረንጓዴ ወይም ቀይ መሣይ ደዌ የተበከለ ልብስ
አረንጓደ ወይም ቀይ መሣይ ደዌ በላይ ላዩ ያለው ልብስ ወይም በለምጽ ደዌ የተበከለ ልብስ
ተበከለ
በላዩ ላይ ጐጂ ነገር ስለታየበት ርኩስ ነው
ቀይ ወይም አረንጓዴ ደዌ
በርጥብና በተጣሉ ነገሮች ላይ የሚበቅል በአብዛኛው ነጭ ሻገታ ፋንገስ ነው
በሸማኔ ዕቃ በተሠራ ወይም በእጅ በተጠለፈ
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “አንድ ሰው በሸማኔ ዕቃ ወይም በእጅ የሠራውን ማንኛው ነገር”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)
በልብስ ላይ አረንጓዴ ወይም ቀይ መሣይ የተበከለ ነገረ ቢገኝ
“አረንጓዴ ወይም ቀይ መሣይ ዴዌ በልብስ ላይ ቢገኝ”
ከቆዳ የተሠራ ዕቃ
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “አንድ ሰው ከቆዳ የሠራው ማንኛው ነገር”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)
ይህ ለካህኑ ይታይ
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “የዕቃው ባለቤት ለካህኑ ያሣየው”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)