am_tn/lev/13/42.md

557 B

አጠቃላይ መግለጫ

አንድ ሰው የቆዳ በሽታ ሲኖረው ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴና አሮን ይናገራል፡፡

ተላላፊ በሽታ

በዘሌዋዊያን 13:3 እነዚህን ቃላት እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ፡፡

እርሱ ርኩስ ነው…ርኩስ መሆኑን ያስታውቅ

ሌሎች ሰዎች መንካት የማይገባው ሰው በአካል ርኩስ ተብሎአል:: (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)