am_tn/lev/13/35.md

667 B

አጠቃላይ መግለጫ

አንድ ሰው የቆዳ በሽታ ሲኖረው ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴና አሮን ይናገራል፡፡

ንጹህ መሆኑን ካህኑ ከተናገረ … ሰውየው ነጽቶአል ካህኑም ንጹህ መሆኑን ያስታውቅ

ሌሎች ሰዎች መንካት የሚገባው ሰው በአካል ንጹህ ተብሎአል:: (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)

ሰውየው ርኩስ ነው

ሌሎች ሰዎች መንካት የማይገባው ሰው በአካል ርኩስ ተብሎአል:: (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)