am_tn/lev/13/29.md

412 B

አጠቃላይ መግለጫ

አንድ ሰው የቆዳ በሽታ ሲኖረው ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴና አሮን ይናገራል፡፡

ያ ሰው ርኩስ መሆኑን ካህኑ ያስታውቅ

ሌሎች ሰዎች መንካት የማይገባው ሰው በአካል ርኩስ ተብሎአል:: (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)