am_tn/lev/13/26.md

866 B

አጠቃላይ መግለጫ

አንድ ሰው የቆዳ በሽታ ሲኖረው ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴና አሮን ይናገራል፡፡

ይህን ይመረምረው

እዚህ “ይህ” በቆዳው ላይ የሚታይ ነጭ ጠባሳ ነገር ማለት ነው

ሰውየው ርኩስ መሆኑን ካህኑ ያስታውቅ

ሌሎች ሰዎች የማይነካው ሰው በአካል ርኩስ ተብሎአል:: (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)

ተላላፊ በሽታዎች

በዘሌዋዊያን 13፡3 እነዚህን ቃላት እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ፡፡

ካህኑ ንጹህ መሆኑን ያስታውቅ

ሌሎች ሰዎች የሚነካው ሰው በአካል ንጹህ ተብሎአል:: (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)