am_tn/lev/13/21.md

719 B

አጠቃላይ መረጃ

አንድ ሰው የቆዳ በሽታ ሲኖረው ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴና አሮን ይናገራል

ይህን ይመረምረው

እዚህ “ይህ” በቆዳው ላይ የሚታይ ነጭ እብጠት ቀላ ያለ ነገር ማለት ነው

ርኩስ መሆኑን ካህኑ ያስታውቅ

ሌሎች ሰዎች የማይነካው ሰው በአካል ርኩስ ተብሎአል:: (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)

ካህኑም ንጹህ መሆኑን ያስታውቅ

ሌሎች ሰዎች የማነካው ሰው በአካል ንጹህ ተብሎአል:: (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)