am_tn/lev/13/15.md

873 B
Raw Permalink Blame History

ካህኑ…ርኩስ መሆኑን ያሰታውቅ ምክንያቱም ቀይ ሥጋ ርኩስ ስለሆነ

ሌሎች ሰዎች የማይነኩት ሰው በአካል ርኩስ ተብሎአል:: (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)

እርሱ ርኩስ መሆኑን ያሰታውቅ

እዚህ ርኩስ የቆዳ በሽታ ያለበትን ሰው ያመለክታል

ቀይ ሥጋ

በዘሌዋዊያን 13፡1 ይህን እነዚህን ቃላት እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ፡፡

ተላላፊ በሽታዎች

በዘሌዋዊያን 13፡3 እነዚህን ቃላት እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ፡፡

ሰውየው ንጹህ መሆኑን ካህኑ ያስታውቃል

ሌሎች ሰዎች የሚነኩት ሰው በአካል ንጹህ ተብሎአል:: (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)