am_tn/lev/13/09.md

1.0 KiB

ወደ ካህኑ ያምጡት

በሽታው ተሠራጭቶ እንደሆነ ካህናት ይወስናሉ:: ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፤ “አንድ ሰው ወደ ካህኑ ያምጣው”፡፡ (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

እብጠቱ ውስጥ ቀይ ሥጋ ቢታይ

እዚህ ቀይ ሥጋ በእባጩ ላይ የተከፈቱ ቁስሎችን ወይም አዲስ ቆዳ ያደገውን ነገር ግን ዙሪያው እንደቆሰለ እንዳለ የሚያመለክት ነው፡፡

ሥር የሰደደ የቆዳ በሽታ

ይህ የተደገመ ወይም ለረጅ ጊዜ በተደጋጋሚ የሚከሰት ነው፡፡

ሰውየው ርኩስ መሆኑን ካህኑ ያስታውቅ … ርኩስ መሆኑም ግልጽ ይሆናል

ሌሎች ሰዎች ሊነኩት የማይችሉት ሰው በአካል ርኩስ ይባላል፡፡ (ዜይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)