am_tn/lev/13/07.md

413 B

ራሱ…ብቻውን

በሽታው ያለበትን ሰው ያመለክታል

ካህኑ ርኩስ ስለመሆኑ ይግለጽ

ሌሎች ሰዎች የማይነኩት ሰው በአካል ርኩስ ተብሎአል፡፡ (ዜይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)

ተላላፊ በሽታዎች

በዘሌዋዊያን 13፡3 እነዚህን ቃላት እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ