am_tn/lev/13/05.md

850 B

እርሱን ካህኑ ይመረምረው

እዚህ እርሱ የቆዳ በሽታ ያለበትን ሰው ያመለክታል

በቆዳውም ላይ ካልተስፋፋ

ይህም የቆዳው በሽታ መጠኑን ካልጨመረ ወይም ወደ ሌላው የሰውነት አካል ካልተላለፈ ማለት ነው

ሰባተኛው ቀን

“ቀን 7” (ተራ ቁጥሮችን ይመልከቱ)

ሰባት ቀናት

“7 ቀናት” (ቁጥሮችን ይመልከቱ)

ካህኑ ንጹህ ስለመሆኑ ይግለጽ…ንጹህም የሆናል

ሌሎች ሰዎች መንካት የሚችሉት ሰው በአካል ንጹህ ተብሎአል ዜይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ

ችፍታ

ይህ የሚያስከፋ የቆዳ አካል ነው ፤ነገር ግን ወደ ሌላ ሰው የማይተላለፍ ነው፡፡