am_tn/lev/12/04.md

955 B

አንድ እናት ከደሟ እንስኪትነጻ ድረስ ሠላሣ ሶስት ቀን ድረስ ትቆይ

ይህች እናት ለሠላሣ ሶስት ቀናት ርኩስ ትሆናለች ማለት ነው፡፡

ሠላሣ ሶስት ቀናት

33 ቀናት (ቁጥሮችን ይመልከቱ)

ለሁለት ሳምንታት ርኩስ ትሆናለች

ከማዕጸንዋ ደም ስለሚፈስሳት ሌሎች ሰዎች የማይነኳት ሴት በአካል ርኩስ ትብላለች፡፡ (ዜይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)

ለሁለት ሣምንታት

14 ቀናት

ወር አበባዋ ጊዜ

ከማዕጸንዋ ደም የሚፈስስበት ወራዊ ጊዜ ያመለክታል በዘሌዋዊያን 12:2 እንዴት አንደተረጐሙ ይመልከቱ (See: Euphemism/ንኣብነት ወይም ጸያፍ/አሳፋሪ አባበሎችን ስለመተርጐም ይመልከቱ)

ስድሳ ስድስት ቀናት

66 ቀናት