am_tn/lev/11/43.md

1.0 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ሕዝቡ ርኩስ አድርጐ መቁጠር ስላለባቸው እንስሳት እግዚአብሔር ለሙሴና ለአሮን መናገር ይቀጥላል::

በእነዚህ…ራሳችሁን አስጸያፊ አታድርጉ፤ በእነርሱ ራሳችሁን በማጉደፍ አትርከሱ

ርኩስ እንስሳ እንዳይበሉ ያዘዛቸውን ትዕዛዝ ለማጠንከር እግዚአብሔር ሁለት ጊዜ ተመሣሣይ ሃሳብ ይደግማል:: (ተጓዳኝ ንጽጽር ይመልከቱ)

ራሳችሁን አታርክሱ

ለእግዚአብሔር ዓላማ ያልተገባ ሰው በአካል ርኩስ ተብሎአል፡፡ (ዜይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)

እንግዲህ በእነርሱ ራሳችሁን ታጐድፋላችሁ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል አት እንግዲህ ከእነርሱ የተነሣ ንጹሃን አትሆኑም (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)