am_tn/lev/11/39.md

329 B

በድኑን የሚነካ እስከማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል

የእንስሳ በድን በመንካቱ ለእግዚአብሔር ዓላማዎች ያልተገባ ሰው በአካል ርኩስ ተብሎአል፡፡ (ዜይቤያል አነጋገር ይመልከቱ)

እስከ ማታ

ጸሐይ እስኪጠልቅ