am_tn/lev/11/31.md

1.8 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ሕዝቡ ርኩስ አድርጐ መቁጠር ስላለባቸው እንስሳት እግዚአብሔር ለሙሴና ለአሮን መናገር ይቀጥላል::

እነዚህ እንስሳት በእናንተ ዘንድ ርኩስ ናቸው

ሕዝቡ አንዲመገቡ ወይም እንዲነኩ ያልተገቡ እግዚአብሔር የተናገራቸው እነዚህ እንስሳት በአካል ርኩስ ተብለው ተገልጸዋል፡፡ (ዜይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)

እነዚህን የሚነካ ሁሉ ርኩስ ይሆናል

ከነዚህ እንስሳት በድን አንዱን በመንካቱ ምክንያት ለእግዚአብሔር ዓላማዎች ያልተገባ ሰው በአካሉ ርኩስ ተደርጐ ተገልጾአል:: (ዜይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)

እስከ ማታ

ጸሐይ እስክትጠልቅ

እነዚህ በእናንተ ዘንድ ርኩሳን ናቸው

ከነዚህ በድን እንስሳት አንዳቸው በመጣላቸው ምክንያት ሕዝቡ እንዲነኩአቸው ያልተገባ እግዚአብሔር የተናገረው ነገር በአካል ርኩስ ተደርጐ ተገልጾአል በውሃ ከታጠበ በኋላ ንጹህ ተደርጐ ተገልጾአል (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)

ከዚያም በኋላ ንጹህ ይሆናል

ከታጠበ በኋላ ሕዝቡ አንድነካ የተገባ እግዚአብሔር የተናገረው ነገር በአካል ንጹህ ተደርጐ ተገልጾአል፡፡

ማንኛውም የተጠቀመበት ዕቃ በውሃ ውስጥ ይደረግ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፡ “የተጠቀሙ ቢሆን በውሃ ይደረግ ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ”