am_tn/lev/11/29.md

905 B

አጠቃላይ መረጃ

ሕዝቡ ርኩስ አድርጐ መቁጠር ስላለባቸው እንስሳት እግዚአብሔር ለሙሴና ለአሮን መናገር ይቀጥላል::

እነዚህ እንስሳት በእናንተ ዘንድ ርኩስ ናቸው

ሕዝቡ አንዲመገቡ ያልተገቡ እግዚአብሔር የተናገራቸው እነዚህ እንስሳት በአካል ርኩስ ተብለው ተገልጸዋል፡፡

ሙጭልጭላ

ወፎችንና ትናንሽ እንስሳትን የሚመገብ ቡኒ ጸጉር ያለው ትንሽ እንስሳ ነው

ዐይጥ እንሽላሊት ዔሊ ዐዞ ገበሎ አርጃኖ ዕስስት

እነዚህ አራት እግር ያላቸው የተለያዩ ተሳቢ እንስሳት ናቸው:: ያልታወቁትን ስለመተርጐም ይመልከቱ::

አርጃኖ

በአሽዋ የማኖር እንሽላሊት ነው::